ለአሜሪካ ዜጋ አገልግሎት ቀጠሮ ያስፈልገኛል?

አዎ፣ ለሁሉም የአሜሪካ ዜጋ አገልግሎቶች ቀጠሮ ያስፈልግዎታል። ከፓስፖርት፣ ከዜግነት ወይም ከወሊድ ምዝገባ ጋር የተያያዘ አገልግሎት ለሚፈልጉ የአሜሪካ ዜጎች ያለ ቀጠሮ የሚሰጥ አገልግሎት የለም። እነዚህ አገልግሎቶች በቀጠሮ ብቻ ናቸው።