ለውጭ ሀገር ወሊድ የቆንስላ ሪፖርት እንዴት ማመልከት እችላለሁ? የልጄን መወለድ እንዴት ሪፖርት አደርጋለሁ?
በአጠቃላይ፣ ለውጭ አገር ወሊድ ቆንስላ ሪፖርት (CRBA) ለማመልከት የሚከተሉትን ማድረግ አለብዎት፦
- ተገቢውን የማመልከቻ ቅጽ መሙላት
- ደጋፊ ሰነዶችን ማቅረብ
- ተገቢውን የማመልከቻ ክፍያ መክፈል
- ለቀጠሮ መርሐግብር ማስያዝ
የደረጃ-በደረጃ ማመልከቻ መመሪያዎች፣ ስለ የማመልከቻ ቅጾች፣ የሒሳብ ክፍያ፣ የሚጠየቁ ደጋፊ ሰነዶች እና እንዴት ማመልከቻዎን ማስገባት እንደሚቻል በሚከተለው የአሜሪካ ኤምባሲ ድረ-ገጽ ላይ ቀርበዋል፦ https://et.usembassy.gov/consular-report-of-birth-abroad-crba/