ዓለም አቀፍ የወላጅ ልጅ ጠለፋ
ዓለም አቀፍ የወላጅ ህጻናት ጠለፋዎችን ለመከላከል እና መፍታትን በተመለከተ በመደበኛ የሥራ ሰዓታት (8:15 ጠዋት - 5:00 ከሰዓት ኢቲ) ለጥያቄዎችዎ መልስ ለመስጠት የህጻናት ጉዳይ ቢሮ ዝግጁ ነው። ይህ ቢሮ የሄግ የጠለፋ ስምምነት የአሜሪካ ማዕከላዊ ባለሥልጣን ነው። እባክዎ በሂደት ላይ ያለን ጠለፋ ሪፖርት ለማድረግ በማንኛውም ጊዜ ከዚህ በታች ባለው ቁጥር ያግኙዋቸው።
በስልክ
1-888-407-4747 (ከአሜሪካ)
+ 1 202-501-4444 (ከአሜሪካ ውጭ)
በኢሜይል
ዓለም አቀፍ የወላጅ ልጆች ጠለፋን ስለመከላከል ጥያቄዎች፦ PreventAbduction1@state.gov
ለአጠቃላይ የጠለፋ ጥያቄዎች፦ AbductionQuestions@state.gov
ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ የኤምባሲውን ድር ጣቢያ ይጎብኙ፦ https://et.usembassy.gov/services/#emergencyassistance
ተጨማሪ መረጃ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድር ጣቢያ https://travel.state.gov/content/travel.html ላይ ይገኛል፣ «ዓለምአቀፍ የወላጅ ልጅ ጠለፋ» የሚለውን ይምረጡ።
በሂደት ላይ ያለን ወንጀል ሪፖርት ለማድረግ የአካባቢዎን ፖሊስ ያነጋግሩ።

የአሜሪካ ዜግነት ያለው ህጻን በኢትዮጵያ መጠለፋቸው ጉዳይን በተመለከተ በቀጥታ ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ወዳለው የአሜሪካ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ይደውሉ፦
አዲስ አበባ፦ 251 111 30 60 00