የሕክምና እርዳታ
በኢትዮጵያ ስለሚገኝ የሕክምና እርዳታ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በሚከተለው ላይ የኤምባሲውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://et.usembassy.gov/medical-assistance/
እዚህ ለቆንስላ ወረዳ የሐኪሞች ዝርዝር ያገኛሉ ።
***እባክዎን ያስተውሉ፦ *** በሚከተሉት ዝርዝሮች ላይ ስማቸው ለተዘረዘሩት አካላት ወይም ግለሰቦች ሙያዊ ችሎታ ወይም መልካም ስም ወይም የአገልግሎት ጥራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንም ዓይነት ኃላፊነት ወይም ተጠያቂነት አይወስድም። በዚህ ዝርዝር ውስጥ መካተት በምንም መልኩ በሚኒስቴሩ ወይም በአሜሪካ መንግስት የተሰጠ ድጋፍ አይደለም። ስሞች በፊደል ቅደም ተከተል የተዘረዘሩ ሲሆን በቅደም ተከተል የተቀመጡበት መንገድ ሌላ ትርጉም የለውም። በዝርዝሩ ላይ ያለው መረጃ በቀጥታ በአካባቢው አገልግሎት ሰጪዎች የተገኘ ነው፤ መስሪያ ቤቱ በዚህ ዙሪያ ምንም አይነት ምክር መስጠት አይችልም ።